News

ውድ የአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ባለአክሲዮኖች

የአጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ 18 ኛ መደበኛና 12 ድንገተኛ የባለአክሲዬኖች ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት 20 2015 ዓ.ም በራስ ሆቴል ከጥዋቱ 2.30 ጀምሮ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ጉባኤው ለኩባንያው ቀጣይ እድገትና ስኬት ወሳኝ የሆኑ ውሳኔዎች በማሳለፍ የተጠናቀቀ ሲሆን ኩባንያውን ለቀጣይ ሶስት አመታት የሚመሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ የመረጠና ውጤቱም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እውቅና ሲያገኝ በቅርቡ የሚገለጽ ይሆናል፡፡በዚህ አጋጣሚ ባለአክሲዮኖች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የኩባንያውን  የፌስቡክ ገፅ ለሕብረተሰቡ በማስተዋወቅ የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ እንጠይቃለን፡፡

ፌስ ቡክ፤-https://www.facebook.com/aggarmicrofinance 

 

 

Dear AGGAR MFIs Shareholders!

The Company 18th Regular and 12th Extra Ordinary General Assembly meeting was successfully held on October 30, 2022 at Ras Hotel. The Meeting passed different important resolutions and motions that are helpful for the Company's future success. The GA meetings also nominated BoD members which will be announced to you after the NBE approval soon. Taking this opportunity we cordially request the shareholders to promote the Company Facebook page as presented hereunder:-

Facebook page:- https://www.facebook.com/aggarmicrofinance